Ethiopia Breaking News

በሀዋሳ እና በዙሪያዋ ስለተፈጠረው ግጭት

በሀዋሳ እና በዙሪያዋ ለተፈጠረ ግጭት መንስዔው በትክክል እንደማይታወቅ ተነገረ፡፡ ይሁንና አንዳንዶቹ በስልጣን ላይ ለረዥም ዓመታት ቆይተዋል ባሏቸው ባለሥልጣኖች እና የማይታዩ እጆች ብለው በጠሯቸው ኃይሎች ላይ ጣቶቻቸውን ቀስረዋል፡፡ ጉዳቶች የደረሱባቸውን ሰለባዎች ቪኦኤ አናግሯል፡፡

Share
error0

Facebook Comments

The Latest Ethiopia News

To Top