አልገባኝም:: ቴዲ ምን አደረገ? ይፋዊ ግብዣ ያልተደረገለት: ከ15ሰዓታት በላይ በረራ አድርጎ ትላንት ምሽት የገባ ሰው: ከባንድ ጋር ለሰከንድ እንኳን ያልተናበበ ድምፃዊ ከዚህ...
ሁለቱ የዛሬ ውሳኔዎች የራሳቸው ጥቅምና ጉዳት እንዳላቸው አያጠራጥርም። በየትኛውም መለኪያ ግን የህወሀት አጥር እየፈራረሰ መሆኑን ያመላከቱ ውሳኔዎች ናቸው ማለት ይቻላል። አብዮታዊ ዲሞክራሲን...
ዶ/ር አብይ ሜቴክን በተመለከተ ሹም ሽር አድርገዋል። ደመቀን አንስተው አምባቸውን ተክተዋል። ወ/ሮ አዜብንና አቶ አስመላሽ ወልደስላሴን በቦርድ አባልነት ሰይመዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሜቴክና...